ከምስራቅ ሀረርጌ የተውጣጡ ኡለሞች በሀረር ነገ ስብሰባ እንደሚያካሂዱ ተገለፀ

· News Portal
Authors

አዲስ አበባ ሬዲዮ ቢላል ሚያዚያ 20/2004
በሀረር ከተማ ሙሀደራቱል ኢማን በተባለ የጀመዓ አባላት ባዘጋጁት ስብሰባ ከምስራቅ ሀረርጌ የተውጣጡ ኡለሞች እንደሚካፈሉ የአካባቢው ምንጮች ገልፀዋል፡፡
የስብሰባውም አላማ መጅሊስ በአሁኑ ወቅት የመስጂድ ኢማሞችና ዑለሞች የአህባሽን ስልጠና በወሰዱት አባላቱ ለመተካት የሚያደርገውን ጥረት ለመግታት ነው በተጨማሪም መጅሊስ ከመረጣቸው ኡለሞች የተሻሉ እንዳሉ ለህዝቡ ለማሰወቅ ታስቦ እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡
በምስራቅ ሀረርጌ የዑለሞች ስብሰባ በነገው ዕለት የሚጀመር ሲሆን ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሀረር ነዋሪም እንደሚገኝ ተገልጾዋል፡፡
በኡለሞች ስብሰባ ላይ ከምስራቅ ሀረርጌ በተጨማሪ ከድሬዳዋና ከተለያዩ አካባቢዎች ተሳታፊ እንሚገኝ ተጠቁሞዋል፡፡
እንደምንጫችን ገለፃ ዑለማዎቹና ተሳታፊው ህብረተሰብ  ሙፊቲ መርጠው እንደሚያሳውቁም ከሀረር ምንጫችን ለማወቅ ተችሏል፡፡

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: