አዳማ አካባቢ በቀብር ስነ-ስርዓት ላይ የተገኙ በርካታ ዑለሞች የአህባሽን አስተምህሮት ማውገዛቸው ተገለፀ

· News Portal
Authors

አዲስ አበባ ሬዲዮ ቢላል ሚያዚያ 21/2004
    በአዳማ አቅራቢያ በምትገኘው ዶዶታ ከተማ በአንድ የቀብር ስነ-ስርዓት ላይ የተገኙ በርካታ ዑለሞች የአህባሽን አስተምህሮት ማውገዛቸውን በስነ-ስርዓቱ ላይ የተሳተፈ የሬዲዮ ቢላል  ምንጮች ገለፁ፡፡
    የአህባሽ አስተምህሮት ከእስልምና የወጡ አመለካከቶችን እንደሚያራምድ በተብራራበት በዚህ ስነ-ስርዓት ላይ ህዝቡ ከመንግስት ጋር ችግር ውስጥ ሊገባ እንደማየገባና የሚቃወመው አስተምህሮቱን እና የመጅሊስ አመራሮችን ብቻ እንደሆነ ነው የተገለፀው፡፡
    የአህባሽን አስተምህሮት ከመጀመሪያው ጀምሮ የተቃወሙ እንደነበሩ የገለፁት ምንጫችን በከተማዋ ላይም ተቀባይነት እንዳላገኘም ነው የጠቆሙት፡፡

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: