ሙስሊም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላየ እየተሳተፉ እንደሆነ ገለፁ

· News Portal
Authors

አዲስ አበባ ሬዲዮ ቢላል ሚያዚያ 21/2004
የጅማና አዲስ አበባ ሙስሊም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወቅታዊውን የሙስሊሙን ጉዳይ አስመልክቶ የበኩላቸውን እየተወጡ እንደሆነ ገለፁ፡፡
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹ ከሙስሊሙ ማህበረሰብ ጋር በመሆን የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ እንደሆነ ነው የጠቆሙት፡፡
የጅማና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስም ተማሪዎ ከሙስሊሙ ህብረተሰብ ጋር በመሆን የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን እያደረጉ መኑን አንድ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ለሬዲዮ ቢላል ገለፁ፡፡
ስሟ እንዲጠቀስ ያልፈለገች ተማሪም የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ እንደሆነ ስትገልፅ የሙስሊሙ ህብረተሰብ የተቃውሞ ትግል ወደ አላስፈላጊ አቅጣጫ እንዳያመራና ህብረተሰቡ በጉዳዩ ላይ የተሸለ ግንዛቤ እንዲያገኝ ተማሪው ጥሩ ተሳትፎ እያደረገ እንደሆነ ጠቁማለች፡፡
እንደተማሪዎዋ ገለፃ በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎ የሙስሊም ወቅታዊ ጉዳይ አስመልክቶ እየተደረገ ያለው ጥረት በቂ ነው ባይባልም ተማሪዋ በጉዳዩ ላይ የተለያዩ መረጃ ምንጮች በመንተራስ የተሸለ ግንዛቤ እያገኘ መምጣታቸውን ገልፃለች፡፡

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: