የቄለም ወለጋ ዞን ህዝብ የመረጣቸውን ኮሚቴዎች ለመቀበል የራሱን አካላት አደራጅቶ በመንቀሳቀስ ላይ እንደሆነ ተጠቆመ

· News Portal
Authors

አዲስ አበባ ሬዲዮ ቢላል ሚያዚያ 19/2004

       በቄለም ወለጋ ዞን ህብረተሰቡ ወቅታዊ ሁኔታዎችን በተመለከተ ችግሮቻቸውን እንድንፈታ መፍትሔ ያፈላልጉልናል ብሎ የመረጧቸውን ኮሚቴዎ መጅሊስ ውድቅ አድርጎ የራሱን አዲስ አካላት በመምረጥ እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ በስፍራው የሚገኙ ምንጮች አመለከቱ፡፡

ይንን ተከትሎም በከተማዋ ሊካሄድ የታሰበውን የዳዕዋ ስነ-ስርዓት መጅሊሱ እንዳገዳቸው ነው ምንጮች የገለጹት፡፡

ህዝቡም የመጣው ቢመጣ የዳዕዋውን ስነ-ስርዓት አንሰርዝም በማለት ዳዕዋ የሚካሄድበትን የፊታችን እሁድ በመጠባበቅ ላይ እንደሆነ ነው የተነገረው፡፡

በከተማዋ የሚገኙ አንዳንድ ምዕመናን ከተለያዩ አካላት ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰባቸው እንደሆነ የገለፁልን ምንጮች እርሳቸውም የዚሁ ሰለባ እንደሆኑ ነው የተናገሩት፡፡

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: