በደሴ ፉርቃን መስጅድ 80 ሺህ ምዕመናን ለአራተኛ ጊዜ ተቃውሞ ድምጻቸውን አሰሙ

· News Portal
Authors

አዲስ አበባ ሬዲዮ ቢላል ሚያዚያ 19/2004

በደሴ ከተማ ፉርቃን መስጅድ ዛሬ ለአራተኛ ጊዜ ከ80 ሺህ በላይ የሚገመቱ ነዋሪዎች የተቃውሞ ድምጻቸውን አሰምተዋል፡፡

የሕዝበ ሙስሊሙ ወቅታዊ የመብት ጥያቄዎች እንዲመለሱ ፣ባላደራ ኮሚቴው እያደረሰ ያለው ጫና ይቁም የሚሉትና ዋና ዋና ጥያቄዎች ዛሬም በደሴ ከተማ ነዋሪዎች ተነስተዋል ፡፡

መፍትሄ ለማፈላለግ በሕዝብ ተቋቋመው ኮሚቴ አባላት ደሴ የሚገኙትን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አያሌው ጎበዜን ትላንት ምሽት ማነጋገሩንም ምንጮቻችን አስታውቀዋል፡፡

አቶ ኤሌው ኮሚቴው ላቀረባቸው የሕዝብ ጥያቄዎች መፍትሄ ለማፈላለግ እንደሚንቀሳቀሱ ተናግረዋል ፡፡

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: